የአማራ ክልል በየቦታው ተወጥሯል – ክልሉ የመንግስት ሥራ ሊያቆም ይችላል

የአማራ ክልል በየቦታው ተወጥሯል – ክልሉ በበጀት እጥረት የመንግስት ሥራ ሊያቆም ይችላል – በአዊ፣ በሰሜን ሸዋ፣ በጭልጋ – በዋግ ህምራ ዞን በታጠቁ በሕወሓት የሚደገፉ ኃይሎች ጥቃት ተሰንዝሮበታል  (ዘ-ሐበሻ) የአማራ ክልል በበጀት እጥረት የተነሳ የመንግስት ሥራ ሊያቆም እንደሚችል እየተነገረ ባለበት በዚህ ሰዓት ክልሉን በሕወሓት የሚደገፉ ታጣቂዎች በተለያዩ አካባቢዎች ለማፍረስ ወጥረውት ውጊያ … Continue reading የአማራ ክልል በየቦታው ተወጥሯል – ክልሉ የመንግስት ሥራ ሊያቆም ይችላል